=<({አል-ኢኽላስ 112:1-4})>=
ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ
1. በል! እርሱ አላህ አንድ ነው።
2. አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው።
3. አልወለደም፤ አልተወለደምም።
4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም።
![]() =<({አል-ቁርአን 96:1-5})>=
![]() በቡኻሪ በተዘገበው ሐዲስ መሰረት እውቀትን መሻት በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። ![]() |
---|
እንግዲያውስ የሚከተሉትን ነገሮች የሂወትህ መርህ አድርግ/ጊ:-
Δ የተመጣጠነ ምግብ ተመገብ
Δ አካልህን ልብሶችህን የመመገቢያ እቃዎችህን ቤት ደጅህን ከቆሻሻ አፅዳ ከቆሻሻ የፀዱ አድርግ
Δ የአካል እንቅስቃሴ(ስፖርት) ስራ
Δ ንዴት ፍርሃትና ጭንቀትን አስወግድ
Δ ስራዎችህን በእቅድ ስራ
Δ ጤናማ የሆነ ማህበራዊ ሂወትን መስርት....Read more
ሂወታችነን በደንብ ለመኖር እና ከህመም የፀዳ ሂወትን ለመምራት አወንታዊ የሆኑ እርምጃዎችን ልንወስድ ይገባል። ለረዥም ጊዜ በአለም ዙሪያ የሚገኙ የጤና ኬላዎች ህሙማንን በማከም ላይ ትኩረት ያደርጋሉ። ነገርግን አብዛሃኛዎቻችን እንደምናውቀው ከህክምና ይልቅ አስቀድሞ መከላከል የተሻለ ነው። ትክክለኛ መረጃን መሠረት በማድረግ በስር ሰደድ በሽታዎች ለምሳሌ የልብ ህመም ፣ የስኴር በሽታ ፣ የደም ግፊት ፣ ካንሰር ወ.ዘ.ተ ከመያዛችን በፊት እርምጃ መውሰድ ይኖርብናል።
ትንሽ ነገር ግን በጣም ጠቃሚና መሠረታዊ የኑሮ ዜዴ ለውጥ በማምጣት ደስተኛና ጤናማ ሂወትን መምራት እንችላለን። ጤናማ መሆን ሂወታችነን በደስታ ፣ በሃሴትና በስኬት እንድንኖር ያግዘናል....Read more
በቁርአን ሱረቱል ኢንሳን ቁጥር 17 ላይ ዝንጅብል አንዱ የጀነት መጠጥ እንደሆነ ተገልፃል። ዝንጅብል ለጤና ግልጋሎት ለ 5000 ዓመት ያህል ሲያገለግል የኖረ ሲሆን ተመራጭ የህክምና እፅም ነው።
የተፈጨ ደረቅ ዝንጅብልን ለጤና መጠቀም ጠቃሚ ሲሆን ትኩስ ዝንጅብልን መጠቀም ተመራጭ....Read more
የወጣቱ ተልዕኮ አድራሻ
ኢስላማዊ መጽሐፎችን ያውርዱ |
---|